የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል TOP-25 ተማሪዎች ቅዳሜ በክላስተር የሚሰጠዉ የማጠናከሪያ ትምህርት የላፍቶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እና ሳዉዝ ዌስት ትምህርት ቤት በተጠናከረ መንገድ ተጀምሯል።