አለም አቀፉ የሴቶች ቀን በድምቀት ተከበረ::
የላፍቶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እጅግ ጠንካራ በሆኑ መምህራን አማካኝን አለም አቀፉን የሴቶች ቀን(march 8) እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ በሚል መሪ ቃል አጠቃላይ ተማሪዎች እና መምህራን በተገኙበት ተከብሮ ውሏል::